በግለሰቦች የመኖሪያ ቤቶች የኪራይ ዋጋና የውል ስምምነቶች ላይ ቁጥጥር ለማድረግ የሚስችል ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ

መንግሥት የኪራይ ዋጋን በካሬ ሜትር ይወስናል

ግሽበትን ምክንያት ያደረገ የዋጋ ጭማሪ ከአሥር በመቶ እንዳይበልጥ ይከለክላል

በግለሰቦች የመኖሪያ ቤቶች የኪራይ ዋጋና የውል ስምምነቶች ላይ ቁጥጥር ለማድረግ የሚስችል ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ!!

በግለሰቦች በኪራይ የሚቀርቡ መኖሪያ ቤቶች ልማትና አቅርቦት፣ የኪራይ ውልና የኪራይ ዋጋን ለመቆጣጠርና ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮችን ለመወሰን የሚያስችል ረቂቅ ሕግ ማዘጋጀቱን፣ በቀጣዩ ዓመት ፀድቆ ወደ ትግበራ እንደሚገባ…

https://condowinners.com/news/በግለሰቦች-የመኖሪያ-ቤቶች-የኪራይ-ዋጋና/