Latest News

972 የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ወጣ
ሐምሌ 01፤2009 በ4ዐ/6ዐ የጋራ መኖሪያ ቤቶች መርሐ ግብር የመጀመሪያዎቹ 972 መኖሪያ ቤቶች በይፋ ዕጣ ወጣላቸው፡፡ ከወጣው እጣ ውስጥ 20 በመቶ ለመንግስት ሰራተኞች፣ 3
Read more.
በጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለተፈጠረው ችግር ተወቃሹ መንግሥት ነው ተባለ!
መንግሥት የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት በጀት መመደብ አልቻልኩም ብሏል፡፡ ይህ ሰሞኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሰማ ዱብ ዕዳ ነው፡፡ የከተማ
Read more.
በ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ የሚካተቱ ተመዝጋቢዎች እና የቤቶቹ ዋጋ ይፋ ሆነ
ለዕጣው ዝግጁ የሆኑ ቤቶች ብዛት 972 ሲሆኑ፥ ባለ አራት፣ ባለሶስት እና ባለሁለት መኝታ ቤት እያንዳንዳቸው 324 ቤቶች ለዕጣ ዝግጁ ሆነዋል።
Read more.

News Categories

 • Condo News
 • የ11ደኛው ዙር የቤት እድለኞች ነባር ተመዝጋቢዎች

  እንኳን ደስ አላችሁ የ11ረኛው ዙር የቤት እድለኞች የ ነባር ተመዝጋቢዎች የ10 /90 እና 20/80 የኮንዶሚንየም ባለእድለኛ መሆን አለመሆኖንዎን ስምዎትን አልያም የአመልካች መለያ ቁጥርዎን በመጠቀም አሁኑኑ በቀላሉ የሚያረጋግጡበት ነጻ የሆነ ድህረ ገጽ ሲሆን አጠቃቀሙም ቀላል ነው :: በቅርቡ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች

  የ10ረኛው ዙር የቤት እድለኞች ነባር ተመዝጋቢዎች

  እንኳን ደስ አላችሁ የ10ረኛው ዙር የቤት እድለኞች የ ነባር ተመዝጋቢዎች የ10 /90 እና 20/80 የኮንዶሚንየም ባለእድለኛ መሆን አለመሆኖንዎን ስምዎትን አልያም የአመልካች መለያ ቁጥርዎን በመጠቀም አሁኑኑ በቀላሉ የሚያረጋግጡበት ነጻ የሆነ ድህረ ገጽ ሲሆን አጠቃቀሙም ቀላል ነው :: በቅርቡ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች

  የ2ተኛው ዙር የ 60/40 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የማስተላለፍያ ዋጋ ዝርዝር

  #ለ2ዙር #የ40_60_ባለእድለኞች   #የ40_60 መኖሪያ ቤቶችን የማስተላለፍ ስራ በያዝነው ሳምንት ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል። ስለሆነም ለመረከብ የሚያስፈልገው ማስረጃዎች፦ . የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ የጋብቻ ምስክር ወረቀት/ 6ወር ያላለፈው ያላገባ የምስክር ወረቀት በራሶ ስም ቤት የሌላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ ከሚኖሩበት ወረዳ የተሰጠ ማረጋገጫ፤ .

  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 2ሺ6ዐ5 ቤቶችን ለእድለኞች በእጣ አስተላለፈ

  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2ዐ/80 የቤት መርሀ ግብር የተገነቡ 2ሺ 6ዐ5 ቤቶችን ለእድለኞች በእጣ አስተላለፈ፡፡ ዛሬ እጣ የወጣባቸውን ቤቶች ጨምሮ ለእድለኞች የተላለፉ ቤቶች ወደ 178ሺ ከፍ ብሏል፡፡ በእጣ ማውጣት ስነ ስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ድሪባ ኩማ እንደገለፁት በ1997

  ጠቃሚ መረጃዎች

  የ40/60 የቁጠባ መኖሪያ ቤቶች ልማት ፕሮግራም የቅድሚያ አወሳሰንና የቤት ማስተላለፍ ስርዓት አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 21/2005 ዓ.ም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1.የተጠናቀቁ ቤቶችን ከቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ በመረከብ በቁጠባ ብድር ስርዓቱ መሠረት የቁጠባ ግዴታቸውን ላሟሉና ቤቱን ለሚረከቡ ተጠቃሚዎች ከቤቱ ዋጋ እስከ 60

  40 / 60 winners list አሸናፊዎች ስም ዝርዝር

  እንኳን ደስ አላችሁ የቤት እድለኞች የ 40/60 የኮንዶሚንየም ባለእድለኛ መሆን አለመሆኖንዎን ስምዎትን  በመጠቀም አሁኑኑ በቀላሉ የሚያረጋግጡበት ነጻ የሆነ ድህረ ገጽ ሲሆን አጠቃቀሙም ቀላል ነው :: በቅድሚያ የራስዎን ስም ያስገቡ ቀጥሎም የአባትዎን ወይም የአያትዎን ስም ካስገቡ በኌላ Search የሚለውን ተጭነው ውጤቱ

  Facebook

  ፍቅርና ሰላም ለኢትዮጵያ ለዘላለሙ!!
  ×

  Like us on Facebook