የ40/60 የችሎት ውሎ

የ40/60 የችሎት ውሎ

ግንቦት 28 ቀን 2011 ዓ.ም በዋለው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 8ኛ ፍ/ብሄር ችሎት፤ የከሳሽን (98 ከሳሾች) የተሻሻለ ክስ አዳምጧል። . #የክስ_ማሻሻያ፦ “100℅ ለቆጠቡ ቅድሚያ ይሰጥ የሚለውን የቀድሞ ክስ በማሻሻል የቤቱን ዋጋ አሁን ያለውን ዋጋ 40% የቆጠቡ ማለትም የምዝገባ ግዜ ያለውን

የ2ተኛው ዙር የ 60/40 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የማስተላለፍያ ዋጋ ዝርዝር

የ2ተኛው ዙር የ 60/40 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የማስተላለፍያ ዋጋ ዝርዝር

#ለ2ዙር #የ40_60_ባለእድለኞች   #የ40_60 መኖሪያ ቤቶችን የማስተላለፍ ስራ በያዝነው ሳምንት ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል። ስለሆነም ለመረከብ የሚያስፈልገው ማስረጃዎች፦ . የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ የጋብቻ ምስክር ወረቀት/ 6ወር ያላለፈው ያላገባ የምስክር ወረቀት በራሶ ስም ቤት የሌላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ ከሚኖሩበት ወረዳ የተሰጠ ማረጋገጫ፤ .

ሙሉ በሙሉ ክፍያ ለፈጸሙ 198 የ40/60 ተመዝጋቢዎች ዕግድ ተሰጠ

ሙሉ በሙሉ ክፍያ ለፈጸሙ 198 የ40/60 ተመዝጋቢዎች ዕግድ ተሰጠ

መንግሥት አዳዲስ የቤት ግንባታ ፓኬጆችን በመጨመር በ2005 ዓ.ም. መጠናቀቂያ ወር ላይ ባደረገው ድጋሚ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ምዝገባ በወቅቱ ተሠልቶ የነበረውን ጠቅላላ ዋጋ መቶ በመቶ ከከፈሉ ነዋሪዎች መካከል፣ 198 ተመዝጋቢዎች ባቀረቡት ክስ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በከሳሾች ቁጥር ልክ እንዲታገዱ ትዕዛዝ

የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዝርዝር እና በዕጣው ለመግባት የሚያስፈልገው የቁጠባ መጠን

የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዝርዝር እና በዕጣው ለመግባት የሚያስፈልገው የቁጠባ መጠን

  የካቲት 27/2011 በእጣ ለተመዝጋቢዎች የሚተላለፈው የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዝርዝር እና በዕጣው ለመግባት የሚያስፈልገው የቁጠባ መጠን ********************************************************************* ሀ. ለ2ኛው ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ዝግጁ የሆኑ የቤቶች ዝርዝር በቁጥር 1. ባለ 1 መኝታ = 3,060 2. ባለ 2

51 ሺህ 229 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የፊታችን ረቡዕ ለተጠቃሚዎች ይተላለፋሉ!!

51 ሺህ 229 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የፊታችን ረቡዕ ለተጠቃሚዎች ይተላለፋሉ!!

From Mayor Office of Addis Ababa ለነዋሪዎች የመጠለያ አቅርቦት የተሻለ መሆን የአንድ ከተማ እድገት አንዱ መለኪያ ነው ፡፡ በፈጣን እድገት ላይ የምትገኘው መዲናችን አዲስ አበባም ቤትን ጨምሮ ከፈጣን እድገቷ ጋር ተያይዞ ያለው ሰፊ የአገልግሎት አቅርቦት ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ

የ48 ሺሕ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሳይጀመር ግማሽ ዓመት ተጠናቀቀ

የ48 ሺሕ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሳይጀመር ግማሽ ዓመት ተጠናቀቀ

የ48 ሺሕ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሳይጀመር ግማሽ ዓመት ተጠናቀቀ . በተያዘው የበጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ 48 ሺሕ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እንደሚጀመር ቢታቀድም፣ ግንባታው ሳይጀመር የበጀት ዓመቱ የመጀመርያው ስድስት ወራት ተጠናቀቁ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ

የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ወጣ

የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ወጣ

ሐምሌ 3 2009 ዓም ዕጣ የወጣባቸው በሰንጋ ተራና እና ቃሊቲ ክራውን ሆቴል በሚገኙ 972፥ ባለ አራት፣ ባለሶስት እና ባለሁለት መኝታ ቤት እያንዳንዳቸው 324 ቤቶች ናቸው። በአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አዳራሽ በተካሄደው የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት ላይ የከተማ ልማትና ቤቶች

የ40/60 ባለ አንድ መኝታ ቤት ተመዝጋቢዎች ሕገ መንግሥቱን የጣሰ ድርጊት ተፈጽሞብናል አሉ

የ40/60 ባለ አንድ መኝታ ቤት ተመዝጋቢዎች ሕገ መንግሥቱን የጣሰ ድርጊት ተፈጽሞብናል አሉ

የ40/60 ባለ አንድ መኝታ ቤት ተመዝጋቢዎች ሕገ መንግሥቱን የጣሰ ድርጊት ተፈጽሞብናል አሉ . የባለ ሦስት መኝታ ቤት ተመዝጋቢዎች ለባለ አራትም ይወዳደራሉ መንግሥት በ2005 ዓ.ም. በዳግም ምዝገባ ይፋ ካደረጋቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ፕሮግራሞች በ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ፕሮግራም የባለ አንድ መኝታ

972 የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ወጣ

972 የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ወጣ

ሐምሌ 01፤2009 በ4ዐ/6ዐ የጋራ መኖሪያ ቤቶች መርሐ ግብር የመጀመሪያዎቹ 972 መኖሪያ ቤቶች በይፋ ዕጣ ወጣላቸው፡፡ ከወጣው እጣ ውስጥ 20 በመቶ ለመንግስት ሰራተኞች፣ 3 በመቶ ደግሞ ለዲያስፖራ ቅድሚያ እንደተሰጠ ተገልጿል፡፡ በአዲስ አበባ ማዛጋጃ ቤት እጣ የወጣላቸው ለ972 ቤቶች፣ 320 የንግድ ቤቶች ሲሆን  በአንድ ወር ጊዜ

በጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለተፈጠረው ችግር ተወቃሹ መንግሥት ነው ተባለ!

በጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለተፈጠረው ችግር ተወቃሹ መንግሥት ነው ተባለ!

መንግሥት የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት በጀት መመደብ አልቻልኩም ብሏል፡፡ ይህ ሰሞኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተሰማ ዱብ ዕዳ ነው፡፡ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር የአሥር ወራት ሪፖርት ሲቀርብ እንደተሰማው፣ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታን በመንግሥት ፋይናንስ ማስቀጠል ትልቅ ጫና ስለፈጠረ ሌሎች አማራጮች

Facebook

ፍቅርና ሰላም ለኢትዮጵያ ለዘላለሙ!!
×

Like us on Facebook