የ40/60 የእጣ ባለእድለኞች የውል ማዋዋል ፕሮግራም ዳግም ተጀምሯል።

የውል ቦታ: ቦሌ ክፍለ ከተማ አዳራሽ (መገናኛ) – ከጀርባ በኩል

ማሳሰቢያ : የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:30 – 6:30 እና ከሰዓት ከ7:30 – 11:00 በተጨማሪም ቅዳሜ ከ2:30 – 6:30 **ወደ አዳራሽ መግባት የሚችለው ለአንድ ቤት የቤቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪሉ ብቻ ነው ** ወደ አዳራሽ ሲገቡ መታውቂያና የባንክ ቡክ ማሳየት ግዴታ ነው::

Please Share and like our FACEBOOK page.

 

የ 40/60 ኮልፌ ቀራንዮ – አስኮ የውል መርሀ ግብር(Program)

2051total visits,1visits today

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Facebook

ፍቅርና ሰላም ለኢትዮጵያ ለዘላለሙ!!
×

Like us on Facebook