ቤቱ የሚገኝበት ክ/ከተማ ቦሌ
ቤቱ የሚገኝበት የሳይት ስም ቦሌ አያት 1 – ሳይት 1
ብሎኮች ብዛት 14
በብሎኮቹ የሚገኙ ቤቶች ብዛት 299
ወረዳ የሚሞላ(ቅጽ 9) መውሰድና ማስሞላት ለሳይቱ የተሰጠው ቀን አርብ 28 እስከ ሰኞ 1/11/201
የክፍያ ሰነድ(ቅጽ 3) ወስዶ ክፍያ መፈጸም አና ውል ለሳይቱ የተሰጠው ቀን ከማክሰኞ 2 እስክ ሀሙስ 4/11/2011
ማሳሰቢያ :
*የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:30 – 6:30 እና ከሰዓት ከ7:30 – 11:00 በተጨማሪም ቅዳሜ ከ2:30 – 6:30
**ወደ አዳራሽ መግባት የሚችለው ለአንድ ቤት የቤቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪሉ ብቻ ነው::
** ወደ አዳራሽ ሲገቡ መታውቂያና የባንክ ቡክ ማሳየት ግዴታ ነው::
የ 40/60 ቦሌ – ቦሌ አያት 1 – ሳይት 1 የውል መርሀ ግብር(Program)

2282total visits,1visits today

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Facebook

ፍቅርና ሰላም ለኢትዮጵያ ለዘላለሙ!!
×

Like us on Facebook