በግለሰቦች የመኖሪያ ቤቶች የኪራይ ዋጋና የውል ስምምነቶች ላይ ቁጥጥር ለማድረግ የሚስችል ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ

በግለሰቦች የመኖሪያ ቤቶች የኪራይ ዋጋና የውል ስምምነቶች ላይ ቁጥጥር ለማድረግ የሚስችል ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ

መንግሥት የኪራይ ዋጋን በካሬ ሜትር ይወስናል ግሽበትን ምክንያት ያደረገ የዋጋ ጭማሪ ከአሥር በመቶ እንዳይበልጥ ይከለክላል በግለሰቦች የመኖሪያ ቤቶች የኪራይ ዋጋና የውል ስምምነቶች ላይ ቁጥጥር ለማድረግ የሚስችል ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ!! በግለሰቦች በኪራይ የሚቀርቡ መኖሪያ ቤቶች ልማትና አቅርቦት፣ የኪራይ ውልና የኪራይ ዋጋን

40/60 ጠቅለል ያለ መረጃ

40/60 ጠቅለል ያለ መረጃ

1. ጠቅላላ የተሰሩ ቤቶች ድምር = 38,790 2. ጠቅላላ የተሰሩ የመኖሪያ ቤቶች ብዛት = 30,076 3. ጠቅላላ የተሰሩ የንግድ ቤቶች ብዛት = 8,714 4. ጠቅላላ እጣ የወጣባቸው የመኖሪያ ቤቶች ብዛት = 19,366 5. ጠቅላላ እጣ ያልወጣባቸው የመኖሪያ ቤቶች ብዛት =

የ 40/60 ቦሌ – ቦሌ አያት 1 – ሳይት 1 የውል መርሀ ግብር(Program)

የ 40/60 ቦሌ – ቦሌ አያት 1 – ሳይት 1 የውል መርሀ ግብር(Program)

ቤቱ የሚገኝበት ክ/ከተማ ቦሌ ቤቱ የሚገኝበት የሳይት ስም ቦሌ አያት 1 – ሳይት 1 ብሎኮች ብዛት 14 በብሎኮቹ የሚገኙ ቤቶች ብዛት 299 ወረዳ የሚሞላ(ቅጽ 9) መውሰድና ማስሞላት ለሳይቱ የተሰጠው ቀን አርብ 28 እስከ ሰኞ 1/11/201 የክፍያ ሰነድ(ቅጽ 3) ወስዶ ክፍያ

የ 40/60 ኮልፌ ቀራንዮ – አስኮ የውል መርሀ ግብር(Program)

የ 40/60 ኮልፌ ቀራንዮ – አስኮ የውል መርሀ ግብር(Program)

የ40/60 የእጣ ባለእድለኞች የውል ማዋዋል ፕሮግራም ዳግም ተጀምሯል። የውል ቦታ: ቦሌ ክፍለ ከተማ አዳራሽ (መገናኛ) – ከጀርባ በኩል ማሳሰቢያ : የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:30 – 6:30 እና ከሰዓት ከ7:30 – 11:00 በተጨማሪም ቅዳሜ ከ2:30 – 6:30 **ወደ

የ 40 /60 ውል ዳግም ተጀመር!!

የ 40 /60 ውል ዳግም ተጀመር!!

ተቋርጦ የነበረው የ40/60 የእጣ ባለእድለኞች የውል ማዋዋል ፕሮግራም ዳግም ተጀምሯል። የውል ቦታ: ቦሌ ክፍለ ከተማ አዳራሽ (መገናኛ) – ከጀርባ በኩል ውል የሚጀምርበት ቀን: ሰኔ 14/2011 ለበለጠ መረጃ ፌስ ቡክ ፔጁን like እና share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድ ያድርሱ FaceBook

በወንዞች ዳርቻ ልማት 30 ሺሕ ነዋሪዎች ይነሳሉ

በወንዞች ዳርቻ ልማት 30 ሺሕ ነዋሪዎች ይነሳሉ

በሃያ ዘጠኝ ቢሊዮን ብር ወጪ ይከናወናል የተባለው የአዲስ አበባ ወንዞች ዳርቻዎች ልማት ፕሮጀክት 30 ሺሕ ነዋሪዎችን እንደሚያስነሳ ተገለጸ፡፡ ከእንጦጦ ተራራ እስከ አቃቂ ከተማዋን ለሁለት ከፍለው በሚፈሱ ወንዞች ዙሪያ ሰፍረዋል የተባሉትን 30 ሺሕ ነዋሪዎች መልሶ ለማስፈር እንቅስቃሴ መጀመሩን፣ የአዲስ አበባ ከተማ

Facebook

ፍቅርና ሰላም ለኢትዮጵያ ለዘላለሙ!!
×

Like us on Facebook