እንኳን ደስ አላችሁ የባለ 3  መኝታ ቤት የቤት እድለኞች

የ 40/60 የኮንዶሚንየም ባለእድለኛ መሆን አለመሆኖንዎን ስምዎትን በመጠቀም አሁኑኑ በቀላሉ የሚያረጋግጡበት ነጻ የሆነ ድህረ ገጽ ሲሆን አጠቃቀሙም ቀላል ነው ::

  • በቅድሚያ የራስዎን ስም ያስገቡ ቀጥሎም የአባትዎን ወይም የአያትዎን ስም ካስገቡ በኌላ Search የሚለውን ተጭነው ውጤቱ ይመልከቱ::
  • የራስዎን ስም ብቻ በማስገባትም Search ማድረግ ይችላሉ::
  • ካስፈለግዎት በቤት አይነት Search ማድረግ ይችላሉ::

ለእድለኛ መሆን አለመሆኖንዎን ስምዎትን  በመጠቀም አሁኑኑ በቀላሉ የሚያረጋግጡበት ነጻ የሆነ ድህረ ገጽ ሲሆን አጠቃቀሙም ቀላል ነው ::የቤትዎን አይነት ለማወቅ : (የቤት ስፋት + የጋራ ስፋት)

  1. 160 ካሬ ሜትር ከበለጠ ባለ 4 መኝታ ነው 
  2. ስፋቱ በ 150 እና 159 መካከል ከሆነ ባለ 3 መኝታ ነው ማለት ይሆናል::
  3. ከ 150 ካሬ ሜትር  በታች ያሉት በሙሉ ባለ 2 መኝታ ናቸው::

Please Put Your Name In Enlish Alphabet :

11376total visits,1visits today

Facebook

ፍቅርና ሰላም ለኢትዮጵያ ለዘላለሙ!!