98 የ 40 60 ቤቶች ታገዱ

98 የ 40 60 ቤቶች ታገዱ

ይደርሳል የተባለው ጉዳት ተሠልቶ እንዲቀርብ ትዕዛዝ ተሰጠ የካቲት 27 ቀን 2011 ዓ.ም. ዕጣ የወጣባቸው የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች መቶ በመቶ ክፍያ በፈጸሙ 98 ግለሰቦች ተቃውሞ ምክንያት፣ የተጣለው ዕግድ እንዲነሳለት ለፍርድ ቤት አቤቱታ ያቀረበው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ፣

ባለ ሶስት መኝታ

አጠቃቀም  : ስማችሁ በተለያዩ የፊደል ዘሮች የሚጀምር ከሆነ ወይም በስማችሁ ውስጥየሚገኝ ከሆነ፡ ፊደሎቹን በመለዋወጥ እነድትሞክሩ እመክራለሁኝ:: ለምሳሌ: “ሀ ፣ ሐ፣ ሃ ፣ ኋ ” የሚሉ ፊደላት በስማችሁ ካነ ፡ እንዲሁም ” አ ፣ ዓ ፣ ዐ ፡ ፀ ፣ ጸ

51 ሺህ 229 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የፊታችን ረቡዕ ለተጠቃሚዎች ይተላለፋሉ!!

51 ሺህ 229 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የፊታችን ረቡዕ ለተጠቃሚዎች ይተላለፋሉ!!

From Mayor Office of Addis Ababa ለነዋሪዎች የመጠለያ አቅርቦት የተሻለ መሆን የአንድ ከተማ እድገት አንዱ መለኪያ ነው ፡፡ በፈጣን እድገት ላይ የምትገኘው መዲናችን አዲስ አበባም ቤትን ጨምሮ ከፈጣን እድገቷ ጋር ተያይዞ ያለው ሰፊ የአገልግሎት አቅርቦት ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ

የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዝርዝር እና በዕጣው ለመግባት የሚያስፈልገው የቁጠባ መጠን

የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዝርዝር እና በዕጣው ለመግባት የሚያስፈልገው የቁጠባ መጠን

  የካቲት 27/2011 በእጣ ለተመዝጋቢዎች የሚተላለፈው የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዝርዝር እና በዕጣው ለመግባት የሚያስፈልገው የቁጠባ መጠን ********************************************************************* ሀ. ለ2ኛው ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ዝግጁ የሆኑ የቤቶች ዝርዝር በቁጥር 1. ባለ 1 መኝታ = 3,060 2. ባለ 2

የ48 ሺሕ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሳይጀመር ግማሽ ዓመት ተጠናቀቀ

የ48 ሺሕ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሳይጀመር ግማሽ ዓመት ተጠናቀቀ . በተያዘው የበጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ 48 ሺሕ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ እንደሚጀመር ቢታቀድም፣ ግንባታው ሳይጀመር የበጀት ዓመቱ የመጀመርያው ስድስት ወራት ተጠናቀቁ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ

Facebook

ፍቅርና ሰላም ለኢትዮጵያ ለዘላለሙ!!
×

Like us on Facebook