የ11ደኛው ዙር ነባር 20/80 የኮንዶሚንየም ተመዝጋቢ ባለእድለኛ መሆን አለመሆኖዎን ለማረጋገጥ ከተዘረዘሩት በአንዱ የስም አማራጭ ብቻ በመጠቀም ማረጋገጥ ይችላሉ::

አጠቃቀም  :

  • ስማችሁ በተለያዩ የፊደል ዘሮች የሚጀምር ከሆነ ወይም በስማችሁ ውስጥየሚገኝ ከሆነ፡ ፊደሎቹን በመለዋወጥ እነድትሞክሩ እመክራለሁኝ:: ለምሳሌ: “ሀ ፣ ሐ፣ ሃ ፣ ኋ ” የሚሉ ፊደላት በስማችሁ ካነ ፡ እንዲሁም ” አ ፣ ዓ ፣ ዐ ፡ ፀ ፣ ጸ ፣ፃ ፣ ጻ፣ ሰ ፣ ሠ ” በተለያየ አማራጭ መሞከር ያስፈልጋል::
  • Power Geez 2009 ስትጠቀሙ ፊደላትን ደራርቦ የሚያሳይ ከሆነ “MICROSOFT WORD” ላይ በቅድሚያ በመጻፍ COPY በማድረግ “የ አመልካች ስም / የ አመልካች መለያ ቁጥር…” በሚለው ቦታ ላይ PASTE በማድረ SEARCH የሚለውን ይጫኑ::
የ አመልካች ስም :
Singel Bed Room አንድ መኝታ 11ደኛው ዙር

14974total visits,1visits today

One thought on “Singel Bed Room አንድ መኝታ 11ደኛው ዙር

  • March 28, 2019 at 8:24 am
    Permalink

    You are wonderful and promising for the society.to make life easy.

    Reply

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Facebook

ፍቅርና ሰላም ለኢትዮጵያ ለዘላለሙ!!
×

Like us on Facebook