እንኳን ደስ አላችሁ የ11ረኛው ዙር የቤት እድለኞች

የ ነባር ተመዝጋቢዎች የ10 /90 እና 20/80 የኮንዶሚንየም ባለእድለኛ መሆን አለመሆኖንዎን ስምዎትን አልያም የአመልካች መለያ ቁጥርዎን በመጠቀም አሁኑኑ በቀላሉ የሚያረጋግጡበት ነጻ የሆነ ድህረ ገጽ ሲሆን አጠቃቀሙም ቀላል ነው ::

በቅርቡ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች የኮንዶሚንየም ቤት እጣ መውጣቱ ይተወቃል። ሆኖም ነዋሪዎችም እጣው እንደወጣላቸው ወይም እንዳልወጣላቸው የሚያረጋግጡበት ምቹ፣ ቀላልና ቀልጣፋ አማራጭ ድህረ ገጽ እንደሚያስፈል ተረድቼ ይህንን ድህረ ገጽ ለመስራት በቅቻለሁ ። ብዙዎችም በጉዳዩ ላይ ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ባሉበት በአሁኑ ጊዜ እኔም ችግሩን በመገንዘብ በቀላል መንገድ ህብረተሰቡ መረጃውን ብዙም ሳይቸገር እንዲያገኝ የሚያስችል ሶፍትዌር(Database system) በማዘጋጀት እንዲጠቀም እነሆ በረከት ብያለሁ። ይህ በአይነቱ ልዩ የሆነው አገልግሎት ነዋሪው ስሙን በአማርኛ በመጻፍ ብቻ ወይም የአመልካች መለያ ቁጥሩን በማስገባት መረጃውን ማግኘት ያስችላል። በተለይም ለ 20/80 አሸናፊዎች በየተወዳደሩበት የቤት አይነት ተከፋፍሎ የተዘጋጀ በመሆኑ ያለብዙ ውጣ ውረድ መጠቀም ያስችላል::የራሶትንና የወዳጆችዎን የኮንዶሚንየም ቤት እጣ ባለእድለኛነት ለማወቅ ካሻዎ ይህን ድህረ ገጽ ይጠቀሙ ለሎችም እንዲጠቀሙ መረጃ ይስጡ።

ፍቅርና ሰላም ለኢትዮጵያ ለዘላለሙ!!

1833total visits,2visits today

Facebook

ፍቅርና ሰላም ለኢትዮጵያ ለዘላለሙ!!
×

Like us on Facebook